እጅግ የማከብራችሁ እና የምወዳችሁ በመላዉ አለም
የምትገኙ ታዳሚዎቼ እንደ አስፈላጊነቱ እንደዘመኑ መዘመን ግድ ይላልና ከዚህ በኋላ የሚለቀቁ አዳዲስ መረጃዎቼን በእጅ ስልክዎ ላይ
በቀጥታ እንዲደርስዎ በአዲስ ቻናል መምጣት ግድ ስለሆነ አዲስ የቴሌግራም ቻናል ስለከፈትኩ እርስዎም ባሉበት መረጃ ይደርስዎት ዘንድ
ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
በአንድም በሌላም እንናገራለን:ጆሮ ያለዉ ይስማ:ልብ ያለዉ ልብ ይበል፡፡ የታዘብነዉን የምንናገርበት፣ የምናዉቀዉን ለትምህርት እና ለእርምት የምናዉልበት ከወገንተኝነት ነፃ የሆነ መድረክ ነዉ፤ …ሁሌም ቢሆን አስተያየቶችን እና መልዕክቶችን ለመቀበል ዝግጁ ነን፡፡
ዓርብ 10 ኤፕሪል 2020
ማክሰኞ 7 ኤፕሪል 2020
ስኬታማ ተቋም ለመፍጠር Part Three
1. ሰው መምረጥ
*በብቃቱ፣ በክህሎቱ፣ በተሠጥኦው፣ በትምህርት ዝግጅቱ፣ ወዘተ ከአላማችን ጋር የሚቀራረብ ግባችን ለማሳካት የሚያስችል ሰው መምረጥ አስፈላጊ ነው።
ተቋማት የሥራ እድልን ከመፍጠር ጎን ለጎን ተቋምን ሊያሳድጉ ስኬትን ሊያስመዘግቡ የሚችሉ እና የአገርን ሥም በአለም መድረክ ጭምር ሊያስጠሩ የሚችሉ ሠራተኞችን ከጅምሩ ከላይ በተዘረዘሩት መሥፈርቶች መመልመል ይኖርባቸዋል።
ይህ ሠው ታድያ ግላዊ ጉዳዩን ወደ ጎን ያደረገ የአገር ፍቅር ለወገን ክብር ያለውና ሥራውን እሴት ጨምሮ የሚሰራ ተደርጎ መሠራት አለበት።
የማይረካ፣ የመማር፣ የመሥራት፣ ሁሌም ጀማሪ የሆነ፣ ሁሌም ለአዲስ ነገር ጉጉ የሆነ፣ ዘወትር ለውጥን አሻግሮ የሚያይ፣ ሁሌም ለሥራ የሚሮጥ፣ ጥማት ያለበት ሰው መምረጥ ይኖርብናል።
ሰዉ በመምረጥ
ሂደት ዉስጥ መዘንጋት የሌለብን ነገር ምናልባት ከቦታዉ ጋር የሚሄድ ካልሆነ በቀር አለበለዚያም የትምህርት ዝግጅቱ ከመለያየቱ
በቀር ‹‹የማይረባ›› የሚባል ሰዉ እንደሌለ ልብ ልንል ይገባል፡፡
ደንበኛ ይሁኑ ለ፡
ልጥፎች (Atom)
ጦማሩን ስለጎበኙ አመሰግናለሁ!
መልካም ነገርን ለሌሎች ማጋራት ባህላችን እናድርግ፤ ላልደረሰዉ በማጋራት ድርሻችንን እንወጣ፡፡
-
የዳንኤል እይታዎች Daniel Kibret's views: እንደ ሰው ወይስ እንደ እንስሳ : click here for pdf The Indian Folktales በተሰኝ ከዛሬ 100 ዓመት በፊት በ1919 እኤአ በ...
-
“የህዳር ሚካኤል ካለፈ አንድ ወር ሆኖታል ታህሳስ ከገባ ደግሞ 11ኛ ቀኑ ነዉ እንደከዚህ በፊቱ በፌስ ቡክ እናወራለን፣ ምሥጢሬን ሁሉ ነዉ የምነግረዉ አንድም የምደብቀዉ ነገር አልነበረኝም፤ እህቴ እቤት ዉስጥ የጤና ባለ...
-
ዳንኤል ክብረት " ቁስል ተራ " ብሎ የፃፈዉን ካነበብኩ በኋላ በልቤ ሲላወስ የነበረ ሐሳብ ስለነበር ይህንን አጋጣሚ ተጠቅሜ ልተነፍስ ተነሳሁ፤ የርሱን ሐሳብ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡፡ http://...
በትዳር ውስጥ መወያየት ለምን ከባድ ይሆናል?
በትዳር ውስጥ መወያየት ለምን ከባድ እንደሚሆንባቸው ጥንዶች በርካታ የስነ - ልቦና እና የማህበራዊ ምክንያቶች አሉ። በተለይም አብሮ መኖር በጀመሩበት የመጀመሪያዎቹ ዓመታት የነበረው “ የ...

