ቅዳሜ 15 ኤፕሪል 2023

መልካም የትንሣኤ በዓል

 

በገጠር በከተማ በአገር ዉስጥ ከአገር ዉጪ ላላችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ፡፡


ቅዳሜ 25 ፌብሩዋሪ 2023

ሐሙስ 19 ጃንዋሪ 2023

እንኳን አደረሰን

 እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሰን።

በጥምቀት ልጅነትን የሰጠን ፥ በጥምቀት ሓጥያታችንን የደመሰሰልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

ጦማሩን ስለጎበኙ አመሰግናለሁ!

መልካም ነገርን ለሌሎች ማጋራት ባህላችን እናድርግ፤ ላልደረሰዉ በማጋራት ድርሻችንን እንወጣ፡፡

የመተው ጥበብ Part 4

  ምን መተው፣ ምን መያዝ፣ እንዴትስ በሰላም መኖር ? ክፍል አራት፦ ያለፈውን መተው — ያለፈው ዛሬህን እንዳይመራ ያለፈው ሕይወታችን አካል ነው። ከዚያ ተምረናል። ከዚያ ተጎድተናል። አንዳን...