ሰኞ 20 ጃንዋሪ 2014

በዓላትና አከባበራቸዉ



በዓላትና አከባበራቸዉ
ወደ አዲስ ዓለም ርዕሰ አድባራት ወገዳማት ደብረ ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን ለማቅናት 12፡00 ሰዐት ከመኖሪያ ሰፈሬ የመገናኛ ታክሲ በመያዝ ጉዞዬን ከጀመርኩ ከ1፡15 ሰዓት በኃላ ጦርኃያሎች ደረስኩ፤ ከጦር ኃይሎች 18 በመባል ወደ ሚጠራዉ ሰፈር በመጓዝ ላይ እያለሁ አደባባዩን ሳልሻገር መዳረሻዉ ላይ ወቅቱ የጥምቀት ወቅት ቀኑም የጥምቀት ዋዜማ (ከተራ) ነበርና፡፡ በዚህ ዘመን ወጣቱ ትዉልድ የሃይማኖተኝነት (በዓልን የማክበር )ሞራሉ የተነቃቃበት ወቅት ነዉና የተለያዩ ባነሮችን፣ሰንደቅ ዓላማዎችን፣የታቦቱ መዉጫ መግቢያ ላይ ሻማዎችን ማብራት ፣ የተለያዩ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥቅሶችንና መፈክሮችን አሳትሞ ቲሸርቶችን መልበስ የጥምቀት በዓል መድረሱን ማብሰሪያ ምልክቶች ናቸዉ፡፡

ጦማሩን ስለጎበኙ አመሰግናለሁ!

መልካም ነገርን ለሌሎች ማጋራት ባህላችን እናድርግ፤ ላልደረሰዉ በማጋራት ድርሻችንን እንወጣ፡፡

የመተው ጥበብ Part 4

  ምን መተው፣ ምን መያዝ፣ እንዴትስ በሰላም መኖር ? ክፍል አራት፦ ያለፈውን መተው — ያለፈው ዛሬህን እንዳይመራ ያለፈው ሕይወታችን አካል ነው። ከዚያ ተምረናል። ከዚያ ተጎድተናል። አንዳን...