ነብዩ
ዳንኤል ላይ ሹማምንቱ ለምን አሴሩበት?
ሹማምንቱ
ንጉሡን ወጥመድ ዉስጥ ማስገባት ለምን ፈለጉ?
ዳንኤል
ለምን ከነሱ የተለየ አቋም ኖረዉ?
የዳንኤል
ከሹማምንቱ የተለየ አላማዉ ምንድን ነዉ?
ነብዩ
ዳንኤል እዉን በሹማምንቱ ወጥመድ ይወድቅ ይሆን?
ንጉሡሥ
በነብዩ ዳንኤል ላይ ዉሳኔዉ ምን ይሆን?
ዳንኤል
መጨረሻዉ ምንድን ነዉ?
ዳንኤል
ያቺ ሰላሳ ቀን እስክታልፍ ድረስ የልቡን እግዚአብሔር ስለሚያዉቀዉ እነሱ ያሉትን ለምን አይፈፅምም?
ዳንኤል
ሹማምንቱ እንዳሉት በእጃቸዉ ቢወድቅ ሕጉ ቢፀናበት እንዴት ያልፈዋል?
እነዚህንና
ሌሎችን ጥያቄዎች ቀጣይ ክፍል ይመልሰዋልና ይጠብቁን፡፡
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ