ሐሙስ 19 ጃንዋሪ 2023

እንኳን አደረሰን

 እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሰን።

በጥምቀት ልጅነትን የሰጠን ፥ በጥምቀት ሓጥያታችንን የደመሰሰልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

ጦማሩን ስለጎበኙ አመሰግናለሁ!

መልካም ነገርን ለሌሎች ማጋራት ባህላችን እናድርግ፤ ላልደረሰዉ በማጋራት ድርሻችንን እንወጣ፡፡

እንዴት ልጆችን በሁለንተናዊ መስክ እናሳድግ? ክፍል 2

  ባለፈዉ በክፍል አንድ በይደር እንዳቆየነዉ ክፍል ሁለትን እነሆ ብለናል፤ ክፍል አንድን ያላነበባችሁ ወደዚህኛዉ ንባብ ከመሸጋገራችሁ በፊት ክፍል አንድን እንድታነቡት ይመከራል፡፡ ልጆችን እንዴት እናስተምር/ምንስ...