አንዳንዴምናለ? ትላንት ተመልሶ
እንግዳ በሆነኝ፣
ህመምቁርጥማቴን መጥቶ በጠየቀኝ፣
ህመምቁርጥማቴን መጥቶ በጠየቀኝ፣
ሆድብሶቴን አይቶ
እንባዬን ባበሰኝ፣
ያጣሁትንተስፋ መልሶ በሰጠኝ፡፡
እነግረው ነበረ ፀፀቴን ቁጭቴን፣
ሥህተቴን ውድቀቴን፣
ያንድቀን መዘዜን፣
በዚያው እንዲተወኝ
፣
ለዛሬ አሻግሮ በፀፀት እንዳይገድለኝ፡፡
visit us again!