የኔነቴ
ምልክት የጣቴ አሻራ
መጠሪያ
ነቁጤነሽ ብዙ የሚያኮራ
የቃሌ
ማሰሪያ ማረጋገጫ
ፊርማዬ፤…….
ሽቅብ
ቁልቁል አግድም
ስርዥ
ደልዥ
የማስቀምጥሽ
የጣቶቼ ቅምር
ሀ፣ለ፣……
0,1,2…..
ተብሎ
የሚደረደር
ፊርማዬ
የነገር
ማብቂያዬ
23/02/95
ደረሰ
ረታ
በአንድም በሌላም እንናገራለን:ጆሮ ያለዉ ይስማ:ልብ ያለዉ ልብ ይበል፡፡ የታዘብነዉን የምንናገርበት፣ የምናዉቀዉን ለትምህርት እና ለእርምት የምናዉልበት ከወገንተኝነት ነፃ የሆነ መድረክ ነዉ፤ …ሁሌም ቢሆን አስተያየቶችን እና መልዕክቶችን ለመቀበል ዝግጁ ነን፡፡
መልካም ነገርን ለሌሎች ማጋራት ባህላችን እናድርግ፤ ላልደረሰዉ በማጋራት ድርሻችንን እንወጣ፡፡
የቀኝ ዐይን - ድንግል ማርያም ( በዲ / ን ብርሃኑ አድማስ ) አፍጣኒተ ረድኤት ማርያም በጊዜ ምንዳቤ ወአጸባ ለዐይን እምቀራንባ፤ አንቲ ውእቱ ረዳኢተ ያዕቆብ በቤተ ላባ፤ በኩ...
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ