እጅግ የማከብራችሁ እና የምወዳችሁ በመላዉ አለም
የምትገኙ ታዳሚዎቼ እንደ አስፈላጊነቱ እንደዘመኑ መዘመን ግድ ይላልና ከዚህ በኋላ የሚለቀቁ አዳዲስ መረጃዎቼን በእጅ ስልክዎ ላይ
በቀጥታ እንዲደርስዎ በአዲስ ቻናል መምጣት ግድ ስለሆነ አዲስ የቴሌግራም ቻናል ስለከፈትኩ እርስዎም ባሉበት መረጃ ይደርስዎት ዘንድ
ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
በአንድም በሌላም እንናገራለን:ጆሮ ያለዉ ይስማ:ልብ ያለዉ ልብ ይበል፡፡ የታዘብነዉን የምንናገርበት፣ የምናዉቀዉን ለትምህርት እና ለእርምት የምናዉልበት ከወገንተኝነት ነፃ የሆነ መድረክ ነዉ፤ …ሁሌም ቢሆን አስተያየቶችን እና መልዕክቶችን ለመቀበል ዝግጁ ነን፡፡
ዓርብ 10 ኤፕሪል 2020
ደንበኛ ይሁኑ ለ፡
አስተያየቶች ለጥፍ (Atom)
ጦማሩን ስለጎበኙ አመሰግናለሁ!
መልካም ነገርን ለሌሎች ማጋራት ባህላችን እናድርግ፤ ላልደረሰዉ በማጋራት ድርሻችንን እንወጣ፡፡
-
የጊዜ አጠቃቀም መግቢያ ስኬታማ የጊዜ አጠቃቀም ያዳበረ ሰራተኛም ሆነ ግለሰብ ጊዜዉን በመርሃግብር እና በዕቅድ ይመራል፤ ይህ ሰዉ ህይወቱን የሚመራዉ በዕድል ሳይሆን ...
-
2ኛ.መስቀል ከቀራንዮ በኋላ ብዙ ሰዎች መስቀልን የማክበራችን ምሥጢር ማወቁ ይሳናቸዋል፣ይከብዳቸዋል ፣ይፀናባቸዋል፡፡ እኛ ግን መስቀልን የምናከብረዉ ስላከበረን ነዉ፡፡ክብር ምስጋና ይግባዉና አካላዊ ቃል ኢየሱስ ክ...
-
ባለፈዉ በሁለት ተከታታይ ክፍል ስለ ቅዱስ መስቀል ተመልክተን በክፍል ሦስት እንደምንገናኝ ተቀጣጠረን ተለያይተን ነበር እግዚአብሔር ፈቅዶ አባቶቻችን እና ወንድሞቻችን በቃልና በመጽሐፍ ያቆዩልንን ትምህርት ሳልጨምር...
የቀኝ ዐይን - ድንግል ማርያም
የቀኝ ዐይን - ድንግል ማርያም ( በዲ / ን ብርሃኑ አድማስ ) አፍጣኒተ ረድኤት ማርያም በጊዜ ምንዳቤ ወአጸባ ለዐይን እምቀራንባ፤ አንቲ ውእቱ ረዳኢተ ያዕቆብ በቤተ ላባ፤ በኩ...
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ